🔥#በወለጋ በአማራ ተወላጆች ላይ አፈሳና_እገታው_ቀጥሏል‼️
#በኦሮጉሩ ወለጋ/ ለጃርደጃርቴ ወረዳ በጃርደጋ ከተማ እና አካባቢዎች የአማራ ተወላጆችን እየመረጡ በአዲስ መልኩ ትጥቅ ማስፈታት መጀመሩን ከቦታው የአሻራ ምንጮች ገልጸዋል ።
በወለጋ ጃርደጃርቴ ወረዳ ጃርደጋ ከተማ እና አካባቢው የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ መከላከያ ፣ የኦሮሚያ አድማ ብተና ከኦነግ ሸኔ በመሆን የአማራ ተወላጆችን ተጥቅ ማስፈታት እንደቀጠለ ነው::
በአካባቢው የሚኖሩ የአማራ ተወላጆች ህይወታቸውን ለማትረፍ አብዛኞቹ ወደ ጫካ ወጠዋል የተባለ ሲሆን የድረሱልኝ ጥሪ ቢያሰሙም እስከ አሁን ሰሚ አላገኘንም ብለዋል።
ከአሁን በፊት በወለጋ ለስምንት ተከታታይ ዓመታት የአማራ ተወላጃጆች ዘር ተኮር ጥቃት መፈፀሙ ይታወቃል።
በዚህ ሳምንት በኦሮጉሩ ወለጋ ጃርዲጋ ጃርቲ ወረዳ፣ በቄለም ወለጋ ዞን በሶስት ወረዳዎች:- ሀዋ ገላን ወረዳ ፣ዳሌ ሰዲ እና ዳሌ ዋበራ ወረዳ የብልፅግና ታጣቂዎች ወጣቶችን በግዴታ እያባረሩ እና ትጥቃ እያስፈቱ ሲሆን ባገኙት አጋጣሚ ባገኙት መኪና እያፈኑ ወደ መከላከያ ስልጠና እየወሰዱ ነው።
አሁንም አፈሳውን ቀጥለውበታል ሲሉ የአሻራ ምንጮች ከቦታው አድርሰውናል።