ሰበር የድል ዜና‼️
ትናንት ሰኞ መጋቢት 1/2017 በሰሜን ጎንደር ዞን አዲ አርቃይ ወረዳ ዛሪማ ቀበሌ በአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር በድብ ጠለምት ተከዜ ክፍለጦር በተጣለ ደፈጣ የወረዳውን ሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊና የብል*ግና ጽ/ቤት አደረጃጀት ምክትል ኃላፊ ጨምሮ ሦስት አመራሮችና በርካታ ወንበር አስጠባቂ ሠው በላ አራ*ዊት ሰራዊት ተደምስሷል‼️
በዚህ ቀጠና የሚደረጉ ተጋድሎዎች በኔትወርክ ምክንያት የሚዲያ ሽፋን የማያገኙ በየቀኑ አስደማሚ ጀብዶች እየተፈጸሙ ይገኛሉ‼️
ድል ለአማራ ፋኖ