የእነ ሽመልስ ቤት ፈረሳ
ዜና 3
እነ ሽመልስ አብዲሳ በሸገርና በሞጆ ከተሞች ህጋዊ ቤቶችን ጭምር ማፍረሳቸውን እንደቀጠሉ ነው
የሸገር ከተማ አስተዳደር በባለፈዉ ጊዜ “ሁሉም የማይመጥኑ ቤቶች ይፈርሳሉ” ባለዉ መሰረት የደሃ ቤቶችን ማፍረስ ጀምሯል።
ደሃን የሚጸየፈውና ከተሜን የሚያሳድደው የብልጽግናው አገዛዝ በየአቅጣጫው የዜጎችን ቤት ማፍረስ ዋነኛ ስራው አድርጎታል፡፡
ከዚህ ቀደም ቤታቸውን ያፈረሰባቸውን ሰዎች ህጋዊ ደሃ አድርገናቸዋል ያለው የሸገር ከተማ አስተዳደር ለገጣፎ ከ አባ ኪሮስ 3ኪሜ አካባቢ ወረገኑ ገዋሳ የሚባል ሰፈር በ መደዳዉ ለማፍረስ ቄሮዎችን አሰማርቶ ቀለም እየቀባ ነው።
ነዋሪዎችም ከከተማ ሸሽተን ኪራይ ይቀንሳል በሚል ነበር የገባነው ፣ የቤት ባለቤቶችም ጥሪታችንን አራግፈን ነበር የገዛነው ከዚህ በሁዋላ ከሀገራችን የት እንሂድ? ሲሉ ይጠይቃሉ፡፡
በተመሳሳይ በሞጆ ከተማ ጨረቃ ቤት በማለት በአንድ ቀበሌ ብቻ ከ አራት መቶ በላይ የሚሆኑ ቤትችን ለማፍረስ የቀበሌ አመራሮች ቀይ ቀለም እየቀቡ እንደሚገኙ እየተገለጸ ነው፡፡
ነገር ግን እነዚህ ቤቶች ከ አዋጅ በፊት የተሰሩ ማለትም 2004 እና ከዛ በኋላ ሲሆኑ ካርታ ወጥቶላቸው ህጋዊ ይሁኑ የተባሉ ነበሩ፡፡
ሂደቱም ተጀምሮ ነበር የሚሉት አስተያየት ሰጪዎች ይሁን እንጂ ከ2005 ወዲህ ያሉ ቤቶችን ለኢንቨስትመንት ተፈልገዋል ፣ሞጆ ደረቅ ወደብ ለወጣቶች መዝናኛ ሊሰራበት ነው እንዲወሰዱ ተደርጓል፡፡ ህዝቡንም ምትክ እንሰጣለን ተደራጁ በማለት አፍርሰው ቦታውን ግን በሙስና ለግለሰብ መርተውታል።
ሕዝቡም ያለ አቅሙ ተከራይቶ በችግር እየኖረ ነው የሚሉት ነዋሪዎች አሁንም እነዚህን ለማፍረስ እየተዘጋጁ ይገኛሉ ብለዋል፡፡
“ይሄም ህዝብ ችግርተኛ ህዝብ ነው በዚህ ኑሮ ውድነት ብዙ የለፋበት መኖሪያ ቤቱንም ቢያጣ ምን ሊሆን እንደሚችል ግልጽ ነው"ሲሉ አብራርተዋል።
ሮሃ ቲቪ
መጋቢት 02 /07/2017 ዓ.ም
አሻራ ሚዲያ
# አዲሱን የአሻራ ፌስቡክ ገፅ ይወዳጁ 👇👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61554383356900
የተከበራችሁ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች ነባሩ የአሻራ ዩትዩብ ቻነል ስለተዘጋ አዲሱን ቻነል
ሰብስክራይብ በማድረግ መረጃዎችን ይከታተላሉ ‼
👇👇👇
የአሻራ ሚዲያ ዩትዩብ ቻነል ለ50ኛ ጊዜ በአገዛዙ ተዘግቷል።
አዲሱን ቻነል Subscribe,share,like በማድረግ ይወዳጁን‼
https://youtu.be/RMy0eA0psEA
👇👇👇👇
አዲሱ ቻናላችን ነው ቤተሰብ ይሁኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/BBY7d2wkuKI