ፀረ አማራዉ ተስፋ ቆርጧል!!!
ክብር ለአማራ ፋኖ በጎጃም የጎጃም አገው ምድር (3ኛ) ሶስት እረመጥ ብርጌዶች ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድ'ና ቀኛዝማች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ ይሁን'ና በቀን 30/06/2017 ዓ/ም ገዘኸራ ቀበሌ ላይ በ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ፊት አዉራሪነት በተደረገ ኦፕሬሽን ሁለት ስዓት ባልሞላ የተኩስ ልዉዉጥ 73 ግትልትል ሰራዊቱን ገና በጥዋቱ የገበረዉ እና 29 ክላሽንኮፍ መሳሪያ ከተወሰነ አጥቦ አይለብስ ጋር በለሊቱ የተማረከዉ ቀበቶ አልባዉ የፈሪወች ስብስብ ስልቡ የብልፅግና ታጣቂ ቡድን የእለት ከለት ግብሩ የሆነዉን ፀረ አማራነት ተግባር በመፈፀም በንፁሃን ወገኖቻችን ላይ ጉዳት ማድረሱን ቀጥሎበታል።
ይህ ምድር ላይ ያሉ የበቀል አይነቶችን ሁሉ በንፁሀን አማራዎች ላይ ሰርቶ የጨረሰዉ ሆድ አደሩ ባንዳ የአማራ ብልፅግና ስብስብ ለፋግታ ለኮማ ወረዳ በሰየመዉ ተወካዩ ባንዳ የእናት ጡት ነካሽ ታገል እጅጉ እየታዘዘ'ና ህሌና ቢስ የአድማ ብተና ሚሊሻና ፖሊስ አመራሮች የህልም ጉዞ ስምሪት እየተነዳ ከአዲስ ቅዳም ከፅሪጊ'ና ከጫራ በመነሳት በቀን 30/06/2017 ዓ/ም የተደመሰሰ ጓዱን ለመለቃቀም ወደ ገዘኸራ የገባዉ ቡድን በቀን 01/07/2017 ዓ/ም ከአዲስ ቅዳም 1 ሻለቃ የብርሀኑ ጁላ ተጨማሪ ጦር በማስመጣት ተጠረቃቅሞ በቀን 01/07/2017 ዓ/ም ወደ ድማማ ቀበሌ በመግባት በድማማ ማህበረሰባችን ላይ ከፍ ያለ የቁስና የስነልቦና ጥቃት ፈፅሟል።
ይህንን የሰሙት የአማራ ፋኖ በጎጃም የጎጃም አገዉ ምድር (3ኛ) ክ/ጦር በፋ/ለ/ወ ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ሻለቃ ፪ ተርቦች እንደ ልማዱ ሊመክሩት ቦታዉ ላይ ደርሰዉ የነበረ ሲሆን የተርቦችን መድረስ የተረዳው ጠላትም የይካቲት 30/2017 ዓ/ም የተርቦች አመካከር ዘዴ ምን ይመስል እንደነበረ አስታውሶ ቀደም ሲል ገና በጥዋቱ ከአቃጠለዉ የ9 ግለሰቦች ሙሉ የቤት እቃ በተጨማሪ 3 ግለሰቦች ቤት ዉስጥ የነበረ ለአመታዊ ክብረ በአል ድግስ የተዘጋጀ የጠላ ድፍድፍን ከእርጎ ጋር በመቀላቀል እግሬ አዉጭኝ ብሎ ወደ መጣበት ፈርጥጧል።
አዲስ ትዉልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!!!
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
ትግሉ በአዲስ ፍጥነት ወደ መዳረሻው እየተምዘገዘገ ነዉ!!!
ሲል ፋኖ ተሻገር አደመ ከ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ህ/ግንኙነት ገልፆል
ፋኖ ይበልጣል የዉነቱ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ