ሰበር የድል ዜና
''የ8ቱ ቦንብ ጨዋታዎች''
የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኜው ሶማ ብርጌድ በእናርጅ እናውጋ ወረዳ ሳፈቅዳ ቀበሌ ከሌሉቱ 10:00 -11:00 ሰዓት በጠላት ካንፕ ላይ ሰርጎ በመግባት በተፈፀመ የቦንብ ጥቃት እንዲሁም የጠላትን ምሽግ በመስበር በተደረገው እልህ አስጨራሽ ውጊያ 10 ቅጥረኛ ሚኒሻ እና አድማ ብተና የተደመሰሰ ሲሆን በረካታ የጠላት ሀይል በ8ቱ የቦንብ ጭዋታዎች ከባድ ቁስለኛ መሆናቸው ተረጋግጦል።
በእናርጅ እናውጋ የሚገኜው ሶማ ብርጌድ መጋቢት 07/2017 ዓ.ም በወሰደው ውጊያ 2(ሁለት) እስኬስ፣2(ሁለት) አብራርው፣1(አንድ) ኮሪያ ክላሽ መማረክ ችሏል።በዚህ ውጊያ ጫኔ ያለው ሻለቃ እና የብርጌድ ተወረዋሪ ሀይል ተሳትፈዋል።
መጋቢት 07/2017ዓ.ም
የአማራ ፋኖ በጎጃም