የጎጃም አገዉ ምድር ክፍለ ጦር የቢትወደድ አያሌዉ መኮነንን ብርጌድ የ first Aid ባለሞያዎችን አሰልጥኖ አስመረቀ!!
በጤናዉ ዘርፍ ክ/ጦሩ
የቢትወደድ አያሌዉ መኮነንን ብርጌድ ከዉጊያ ጎን ለጎን ሲያሰለጥናቸዉ የቆዩቱን ተማሪወች በዛሬዉኑ ዕለት አስመረቀ።
ፕሮግራሙም የክፍለ ጦርና የብርጌድ ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የተከናወነ ሲሆን ሲሆን በስልጠናዉ ወቅት
ከፍተኛ ወጤት ያስመዘገቡ ሰልጣኞች የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።
በፕሮግራሙ የብርጌዱ ሰብሳቢ ቻላቸዉ ቻላቸው መንግስቱ እና የክፍለ ጦሩ የፋይናንስ ክፍል ሃላፊ መቶ ዓለቃ ማናዬ መኮነንን ተገኝተዉ ለሰልጣኞች መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን ለሰልጣኞችም ሽልማት አበርክተዋል
እኒህ ሰልጣዮች ዋና ዋና ተግባራቸዉ ፦
➣በየ ሻለቃወች ተመድበዉ የምግብና የመጠጥ ንፅህናወችን መጠበቅ
➣በዉጊያ ሰዓት ሻለቃ መሪወች ጋር በመነጋገር አግላይ አደራጅተዉ የተጎዳን አረበኛ ደም ማስቆም
➣ካምፕ ላይ የታመመን አባል ተቆጣጥሮ ወደ ብርጌድ የጤና ተቋም መላክ እና ሌሎችንም በየ ሻለቃወች ተመድበዉ የጤና ስራዎችን ይሰራሉ።
መረጃዉን ያደረሰን የብርጌዱ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ Abebe Amlakie (ማንከቻዉ)
እንደራጃለን፣እንሰለጥናለን፣ጠላትን ድባቅ እንመታለን
በሁሉም ዘርፍ ወደ ፊት
ፋኖ ይበልጣል የዉነቱ ጀግናዉ የክ/ጦሩ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ