የአማራ ፋኖ በጎጃም የ5ኛ ክ/ጦር
፨፨፨፨፨፨
በወምበርማ ወረዳ ሽንዲ ከተማ የመሸገዉ የአገዛዙ ሀይል እየጎሠጎሰ በጉልበት በአደባባይ ሥርዓቱን በሠለፍ እንዲደግፉ ሠፈር ለሠፈር እየተሽከረከረ ትታሠራላችሁ ፣ ሶስት ሺህ ብር ትከፍላላችሁ እያሉ እያንገራገሩ ሠኔ 22/2017 ዓ.ም ሠልፍ እንዲሠለፉ በወታደር ከቤተክርስትያን እና ህፃናትን እንዲሁም ወጣቶችን ከሚጫወቱበት ዉባስ ሜዳ ሰብስቦ እስከ ኳሳቸዉ ፣ መፈክር ይዞ ፎቶ በማንሳት ሠልፍ ተካሔደ ብሎ በሚድያ መደስኮር እዉነትን በ21 ኛዉ መቶ ክ/ዘመን ንቁ ማህብረሰብ ማታለል አይቻልም ። ነገር ግን የሥርዓቱ ልጎም ጎታቾች የአማራን ህዝብ ትግል በሆዳችሁና በብልጭልጭ ጥቅሞች እየሸጣችሁ ያላችሁ የአገዛዙ ሎሌዎች እዉነትን ደብቃችሁ የእናት ጡት ነካሾች ታሪክ ይፋረዳችኃል ሲል መረጃውን ያደረሰን የወምበርማ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት መመሪያ ሀላፊ ካሳሁን አማን ነው ።
፲/አ ኢ/ር ዘመኑ አማረ የ5ኛ ክ/ጦር ህ/ግ/መምሪያ ሀላፊ