ሩስያ ጎግል የምድር አጠቃላይ ገንዘብ ተሰብስቦ ሊሞላው በማይችለው 20 ዴሲሊየን ዶላር እንዲቀጣ ወሰነች
የሩሲያ ፍርድ ቤት ጎግል ከዩቲዩብ ላይ የሩሲያ መንግስት የቴሌቪዝን ጣብያዎችን ማገዱን ተከትሎ 20 ዲሲሊየን ዶላር($20,000,000,000,000,000,000,000,000,000,000,000.) እንዲቀጣ ወስኗል።
ሞስኮ የጠየቀችው ክፍያ ከትሪሊየን ቀጥሎ 7ተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ የ34 ዜሮ ባለቤት ከፍተኛ ቁጥር ነው።
ጎግል ምንም እንኳን ከአለማችን ትርፋማ ኩባንያዎች መካከል አንዱ ቢሆንም የድርጅቱ አጠቃላይ ዋጋ ከ2 ትሪሊየን ዶላር የሚሻገር አይደለም።
በዚህም የሩስያ ፍርድ ቤቶች የጣሉት ቅጣት 100 ተመሳሳይ ዋጋ ያላቸው ኩባንያዎች እንኳን ተደምረው ሊከፍሉት የሚችሉት አለመሆኑ ተገልጿል።
#አልዓይን
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news