#JimmaUniversity
ለተለያዩ የስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች በጤና ሚኒስቴር ጅማ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች የምዝገባ ጊዜ መጋቢት 8 እና 9/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የምዝገባ ቦታ፦
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ፦
➫ የመጀመሪያ ዲግሪ ኦፊሽያል ትራንስክሪፕት ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በፖ.ሳ.ቁ. 378 ማስላክ
➫ የመጀመሪያ ዲግሪ ዋናውና ሁለት ኮፒ
➫ የስፖንሰርሺፕ ደብዳቤ ከጤና ሚኒስቴር ወይም ከሚሰሩበት ዩኒቨርሲቲ
ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news