ለበዓል ከውጭ አገር ከወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ ፣ በካሽ ሲመነዝሩ እንዲሁም በዓለም አቀፍ ካርዶች ማለትም ማስተር ካርድ፣ ቪዛ፣ ዩኒየን ፔይ፣ ዲስከቨሪ፣ ዲነርስ ክለብ እና ጄሲቢ አማካኝነት በፖስ ማሽኖቻችን ሲገለገሉ ከመደበኛ ምንዛሬ ከፍ ባለ የምንዛሬ ተመን እና በቀልጣፋ መስተንግዶአችን ወድያውኑ ይስተናገዳሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ https://awashbank.com/exchange-historical/ ይጎብኙ!
ለበለጠ መረጃ https://awashbank.com/exchange-historical/ ይጎብኙ!