አዋሽ ባንክ ከፌደራል የስነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን ጋር በመተባበር ለባንኩ ሠራተኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና በአዲስ አበባ ጊዮን ሆቴል አካሄዷል፡፡
ስልጠናውን በንግግር የከፈቱት የባንኩ ቺፍ ሂውማን ካፒታል ማኔጅመንት ኦፊሰር አቶ ዘበነ ካባ እንደገለፁት ስልጠናው ሰራተኞች በስነ-ምግባር ታንፀው ሙያዊ የሥራ ዲሲፒሊን በመላበስ የማገልገል ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ የማድረግ አላማን እንዳነገበ አመላክተዋል፡፡
ባንኩ በቀጣይም መላው ሠራተኞቹ ተመሳሳይ ይዘት ያላቸውን ስልጠናዎችን፣ ውይይቶችንና የምክክር መድረኮችን ከኮሚሽኑ ጋር በመተባበር ተደራሽ እንደሚያደርግ ተጠቁሟል፡፡