በቅርቡ የጣሊያን መንግስት ለሶማሊያ መንግስት ከተበረከቱት ሁለት ሄሊኮፕተሮች መካከል አንዷ በአልሸባብ መያዟ ተዘግቧል‼️
ሄሊኮፕተሯ በአልሸባብ ቁጥጥር ስር በሚገኘው በሶማሊያ ጋልሙድ ክልል መያዟን የሀገሪቱ ሚዲያዎች አረጋግጠዋል።
ይች ሄሊኮፕተር ስምንት የበረራ ሰራተኞችን ይዛ የጦር መሳሪያ ጭና በአልሸባብ ቁጥጥር ስር በሚገኘው ጋልሙድ ክልል ስታርፍ የአልሸባብ ቡድን ሄሊኮፍተሯን ከእነመሳሪያው በቁጥጥር ስር ለማዋል አስችሎታል።
የሶማሊያ ወታደሮች ጫትን ለመግዛት ወታደሮቹ መሳሪያቸውን እንደሚሸጡ በሰፊው ተዘግቧል።
✍️አዩዘሀበሻ
👇👇
👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s