ወልዲያ አሁናዊ መረጃ‼️
በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ወልዲያ ከተማ በዚህ ሰዓት (2:30) የተኩስ ድምፅ እየተሰማ መሆኑን ነዋሪዎቹ ገልፀውልኛል። ተኩሱ ከወልዲያ ከተማ ከስታደየሙ(መቻሬ) አካባቢ ወደ ቃሊም አቅጣጫ ሲሆን የመድፍ ተኩስ ጭምር እየሰማን ነው ብለዋል።
ተኩሱ የተቀሰቀሰው የመንግሥት የፀጥታ ሀይሎች ቃሊም የሚባል ቦታን መቆጣጠራቸውን ተከትሎ የፋኖ ሀይሎች የአፀፋ ምላሽ በሚመስል መልኩ ተኩስ እንደከፈቱ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል። ቃሊም በሚባል ቦታ ቀን ላይ ውጊያ ነበር ብለዋል።
👉Update❗👇
የተኩስ ልውውጡ አሁንም (ምሽት 4:40) ድረስ እየተሰማ ነው። ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ እየተካሄደ ነው።
✍️አዩዘሀበሻ
👇👇
👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s

የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
👇👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s