ዛሬ በርካታ ሰዎች በአሜሪካ ሎስአንጀለስ በተከሰተው እሳት አንድ ቤት ምንም እሳት ሳይነካው ብቻውን ተርፏል በሚል ከአምልኮ ጋር በማያያዝ ፈጣሪን ሲያሰገኑ ተመልክተናል። ፈጣሪን ማመስገን ተገቢ ቢሆንም ይህ ምስል ግን የሚያሳየው በ August 2023 በ maui ደሴት በተከሰተው የእሳት አደጋ ወቅት በአስገራሚ ሁኔታ የተረፈ ነው። ምስሉ በጣም የቆየ ነው።
Proof link👇👇
https://www.facebook.com/100064620046507/posts/pfbid02nKxiyhKe5inSKFEzMSwJRSGQJgN4p8vXawaiCmLkT5yJTHWdJFif2GHSv2fLc9BHl/?app=fbl
አዩዘሀበሻ
=======================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s