የመብራት ክፍያ አነጋጋሪ ሆኗል‼️
ዛሬ በርካታ ሰዎች የመብራት ክፍያ ሪከርድ ሰብረናል ብለዋል።
እስከዛሬ 500-800 ብር ይከፍል የነበረ ግለሰብ ዛሬ 1,430 ከፍያለሁ ብሏል።
አንድ የአዩዘሀበሻ ቤተሰብ በካርድ 1500 ሞልቼ 1075 ብር ነው ያለሽ ብሎኝ ግራ ገብቶኝ ስጠይቅ፣ከታች የተቀመጡት ታሳቢ ይደረጋል አሉኝ።
1.የሰርቪስ ቻርጅ
2.የተቆጣጣሪ ክፍያ
3.የኢቢሲ ቲቪ ክራይ
4. ቫት ዶሜስቲክ
5. ቫት ሰርቪስ ብለዉ ቆርጠዉ ችሏል አሉኝ።
አንዱ ደግሞ የ800 ብር የመብራት አገልግሎት ቻርጅ ለማድረግ መብራት ኋይል ሄዶ የገጠመው የሰርቪስና የታክስ ብዛት ከላይ ተያይዟል።
ሰርቪስ ቻርጅ 15.33
የተቆጣጣሪ ክፍያ 3.95
የኢቢሲ ቴሌቭዠን 10
ቫት ዶሜስቲክ 177.74
ቫት ሰርቪስ ቻርጅ 2.30
Total=209.32
በድምሩ ከ 800 ብር ላይ በርካታ ታክሶችና ቅንስናሾች 210 ከፍሎ ለመብራት አገልግሎት ብር 590 ቻርጅ ተደርጎለት ተመልሷል መረጃው ከላይ ተያይዟል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተጨማሪ እሴት ታክስ አገልግሎት ተግባራዊ መደረግ መጀመሩን ከቀናት በፊት አሳውቋል check👉(https://web.facebook.com/photo/?fbid=1055782069922105&set=pcb.1055782239922088)
አዩዘሀበሻ
=====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s