ዘጠኝ ሰዎች ሞቱ‼️
በጋምቤላ ኮሌራ መሰል በተባለ በሽታ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት አለፈ‼️
በጋምቤላ ክልል 4 ወረዳዎች «ኮሌራ መሰል» በሽታ መከሰቱን የጤና ባለሙያዎችና ባለሥልጣናት ተናገሩ። የበሽታውን ምንነት ለማወቅ ናሙና ወደ አዲስ አበባ መላኩ ተነግሯል። እስካሁን በበሽታው ዘጠኝ ሰዎች መሞታቸውን ቢሮው አስታውቋል። በጋምቤላ ክልል ኑዌር ዞን አኮቦ፣ ዋንቱዋ ላሬንና መኮይ በተባሉ ወረዳዎች ብዙዎች በህመሙ መያዛቸዉ ተመልክቷል።
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s