ውሻ የማስወገድ ዘመቻ‼️
በአዲስ አበባ ያበዱ እንዲሁም ሌቦች ለስርቆት የሚጠቀሙባቸው ውሾችን ማስወገድ መጀመሩን የከተማ አርሶ አደር እና ግብርና ኮሚሽን ተናገረ፡፡
የኮሚሽኑ የእንስሳት በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ከፍተኛ የእንስሳት ሐኪሙ ታደሰ ከበደ (ዶ/ር) ስለ #ውሾች አወጋገድ ተናግረዋል፡፡
አክለውም ስራችን ህዝቡን ከበሽታው መከላከል እና መቆጣጠር ነው ብለዋል፡፡
እየተገወገዱ ያሉ ውሾች በጤና ጥበቃ የተረጋገጠላቸው፣ አካባቢ ላይ ሰዎችን በመንከሳቸው እንደሆነ እና መረጃዎች ከጤና ጥበቃ እንደሚያገኙ አስረድተዋል፡፡
በበሽታ የተጠረጠሩ ውሾች እና የጎዳና ከሆኑ ክትባት ይሰጣቸዋል ብለዋል፡፡
ባለቤት ያላቸው ሆኖም ግን በልማት ምክንያት ጎዳና የወጡ ውሾች በሽታው እያስፋፉት ነው ብለዋል፡፡
#ሸገርኤፍኤም
====================
💎⬇️⬇️⬇️👇👇👇👇👇👇
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s