ድህነት+አለመማር የማንም መጫወቻ ያደርጋል‼️
ሰሞኑን ከብዙ ሰዎች OMD ....የሚባል የ online business ብራችንን ይዞ ጠፋ...ከሰርኩ...የሚሉ ፅሁፎችን ተመልክቻለሁ።
በዚህ ዙሪያ ብዙ ለማለት ሞክሪያለሁ።
ወገን በመጀመሪያ Online business እና online scam እየለን።
OMD እንደዚሁም ሌሎችም ምንም ማራጋገጫ/Authentication/ የሌላቸው ናቸው። እንዳረጋገጥኩት ከሆነ ማረጋገጫ ሲጠየቁ የውጪ ድርጅት ነው ብለው የሌላ ሀገራትን fake document ያቀርባሉ።
OMD website በጣም ቀላል ተራ እና ትንሽ የ software እውቀት ያለው ሰው በቀላሉ ሊሰራው የሚችል ነው።
እነዚህ ሰዎች የሆነ ቦታ ቁጭ ብለው በተመሳሳይ software ነገር ግን የተለያያ ስም በመስጠት የሚዘርፉ ናቸው።
ሰው እንዴት የሆነ photo እየገዛ product እየገዛሁ ነው ይላል?
10,000 ከፈሎ ከ10/20 ቀን በኋላ 40-50 ሺብር ይሆንልኛል ብሎ ብሩን ይከፍላል? የሚገርመው ነገር መኪና ሸጦ ቁማር የገባ አለ፣ሊዘጋ ሲል 20,000 ከፍሎ ወደዛው ተዘጋ😥
አእምሮ በከፍተኛ የፍላጎት መጠን ሲሞላ ለማገናዘብ ፋታ አይኖረውም፣እየሆነ ያለውም ይህ ነው።
OMD ተዘጋ፣ከዛ ስሙን ቀይረው ሌላ ይዘው ይመጣሉ ከዛ በ OMD ከተሰበሰቡት ብር የተወሰነውን አዲስ በከፈቱት ተራ የመዝረፊያ software ታማኝነትን ለማትረፍ ብለው ለተወሰነ ሰው ብዙ ብር ይከፍላሉ።
ከዛ ያ የተከፈለው ሰው "ብዙ ብር አገኘሁ ብሎ" ሰው ይጋብዛል። ከዛ በኋላ ብር መሰብሰብ ብቻ ነው ስራቸው፣ኪሳቸው ሲሞላ ይዘጉታል። በጣም የሚያሳዝነው software እንደተዘጋ ለምን ጋበዝከኝ ብሎ እርስ በርስ የሚጣሉ ሰዎች ቤት ይቁጠረው። ይህ ማለት የምትወደውን ጓደኛ፣ቤተሰብ.... ሊያራርቅ....ሊያጋድልም ይችላል።
ማንኛውም ትክክለኛ online business ከእናንተ ገንዘብ ሳይሆን እውቀት ወይም skill ነው የሚጠይቀው።
Anyhow take a lesson from your mistake, right???
Do at your own risk❗❗❗
አዩዘሀበሻ
=====================
ትኩስ ያልተሰሙ ዜናዎችን ማግኘት ከፈለጉ ቻናላችንን join አድርጉ+ለሌሎች ጋብዙ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s