Commercial Bank of Ethiopia - Official
አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለፖስ ተጠቃሚዎች ያዘጋጀው የሽልማት መርሀ ግብር 6ኛ ዙር ዕጣ ወጥቷል፡፡
************
በ6ኛው ዙር ዕጣ 10 ሺ ብር ተሸላሚ 60 ዕድለኞች ተለይተዋል፡፡
315 ዕድለኞችን ተሸላሚ በሚያደርገው በዚህ የሽልማት መርሀ ግብር በስድስት ዙር በወጡ ዕጣዎች 165 ዕድለኞች የ10 ሺ ብር ተሸላሚ ሆነዋል፡፡
የሽልማት መርሀ ግብሩ እስከ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፖስ...