🌍🌟በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልዩ የግንዛቤ ማስጨበጫና ምዝገባ እየተካሄደ ይገኛል!
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) (Labor Registration) በተመለከተ አጠቃላይ ሂደቱን፣ ፋይዳውን እና ሥላለው ሃገራዊ ሚና በመላው ኢትዮጵያ በሚገኙ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የግንዛቤ ማስጨበጫ በመሥጠት ሁሉም የኢንዱስትሪ ፓርኮች ሰራተኞቻቸውን በሲስተሙ ላይ እንዲያስመዘግቡ በሰፊው እየተሰራ ይገኛል።
በግዙፉ የሃዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክም በመገኘት መሰል የግንዛቤ ማስጨበጫ በመስጠት በውስጡ የሚገኙ ሰራተኞችን ከኢንዱስትሪ ፓርኩ ጋር በመተባበር የማስመዝገብ ስራ ተጠናክሮ ቀጥሏል። በቀጣይም በሁሉም የኢንዱስትሪ ፓርኮች የግንዛቤ ማስጨበጫው እና የምዝገባ ሂደቱ በተጠናከረ መልኩ የሚካሄድ ይሆናል።
የሥራ ባለቤት እርስዎ ነዎት!