🌍⚡️ሪሞት ስራዎችን መስራት በገቢና ክህሎት ልማት ያለው ፋይዳ!
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በሥራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ ትኩረት ከተሰጣቸው የሥራ እድል ፈጠራዎች መካከል አንዱ የሪሞት ሥራ ዕድል ነው።
💼ሞያተኞች ባላቸው ትርፍ ሰዓት ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት፣ ሞያቸውን በክህሎት ለማሳደግ እና በሚመቻቸው ቦታ ላይ ሆነው ከአንድ በላይ ስራዎችን እንደ አቅማቸው መስራት የሚችሉበት አማራጭ ሲመቻች ለብዙ ሞያተኛ ትልቅ እድልም ተስፋም ሰጪ ይሆናል።
ይህንን እድል የት ማግኘት እችላለሁ ብለው ካሰቡ
በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS ስርዓት ላይ ያልተገደቡ የሥራ አማራጮች ከመላው አለም ተሰባስበው ይገኛሉ።
📌ሪሞት ስራ በገቢም በክህሎት ልማትም ከዛሬ በበለጠ ነገ የተሻለ ለመራመድ ጥሩ እድልን የሚፈጥር ብሎም ወጣቱ ሃይል በተለይ ቴክኖሎጂ ላይ የበለጠ እንዲነቃቃ፣ ችግር ፈቺ ሃሳቦችን እንዲያመነጭ ያግዛል።
E-LMIS ላይ ይመዝገቡ በቀረቡትም የሪሞት ስራ እድሎች ይጠቀሙ!
ለመመዝገብ :https://lmis.gov.et
👍 ፌስቡክ : https://www.facebook.com/profile.php?id=61555705001836
📸 ኢንስትግራም፡ https://www.instagram.com/bequ.elmis/
💼 ቴሌግራም ፡ https://t.me/bequelmis1
📢 ሊንክደን : https://www.linkedin.com/company/86463026/admin/feed/posts/
🎥 ዩቲዩብ ፡: https://www.youtube.com/channel/UCiIzqvMmVHMH9g61rc9nX7Q