በመኖር ሂደት
በፍቅር ሰንሰለት
ከትዝታ ጣሪያ ከናፍቆት ሰገነት
ጠፍቼ ቀርቼ ከበፊት ማንነት
ስብራት
አደረሰኝ ወደ ጉዳት
ህመም
አድርጎኛል ዘመም
ብቻ.............ብቻ
ሳንሆን አቻ ለአቻ
ተላለፍን ተራራቅን
እንዳልተዋወቅን🤕💔
✍️ቃል
@betagitim
@betagitim
በፍቅር ሰንሰለት
ከትዝታ ጣሪያ ከናፍቆት ሰገነት
ጠፍቼ ቀርቼ ከበፊት ማንነት
ስብራት
አደረሰኝ ወደ ጉዳት
ህመም
አድርጎኛል ዘመም
ብቻ.............ብቻ
ሳንሆን አቻ ለአቻ
ተላለፍን ተራራቅን
እንዳልተዋወቅን🤕💔
✍️ቃል
@betagitim
@betagitim