✝️፩ኛ ዜና መዋዕል ክፍል 2✝️
✝️ምዕራፍ 6፡- የሌዊ ትውልድ መገለጹ
✝️ምዕራፍ 7፡- የይሳኮር ትውልድ፣ የብንያም ትውልድ፣ የምናሴ ትውልድ፣ የኤፍሬም ትውልድ፣ የአሴር ትውልድ መነገሩ
✝️ምዕራፍ 8፡-
የብንያም ትውልድ፣ የንጉሥ ሳኦል ትውልድ መነገሩ
✝️ምዕራፍ 9፡-
እስራኤላውያን በኃጢአታቸው ምክንያት ወደባቢሎን መማረካቸው፣ ስለሌሎች የእስራኤላውያን ትውልዶች መነገሩ
✝️ምዕራፍ 10፡-
ፍልስጥኤማውያን ከእስራኤላውያን ጋር እንደተዋጉ
✝️የዕለቱ ጥያቄዎች✝️
፩. ዳዊት ታቦተ እግዚአብሔር በምታርፍበት ጊዜ በእግዚአብሔር ቤት ካቆማቸው መዘምራን የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ኤማን
ለ. አሳፍ
ሐ. ኤዶትም
መ. ሁሉም
፪. እስራኤላውያን ወደባቢሎን ለምን ተማረኩ?
ሀ. ኃጢአትን ስለሠሩ
ለ. ጣዖትን ስላመለኩ
ሐ. የእግዚአብሔርን ሕግ ስላልጠበቁ
መ. ሁሉም
፫. የንጉሥ ሳኦል ወላጅ አባት ማን ይባል ነበር?
ሀ. ዮናታን
ለ. ቂስ
ሐ. ኔር
መ. አሚናዳብ
https://youtu.be/JJrdfkUG_r8?si=6oadZkh0hjf15Gab