💙 መጽሐፈ ኩፋሌ ክፍል 4 💙
✝️ምዕራፍ 16፡- አብርሃም ይስሐቅን እና ያዕቆብን እንደመከራቸውና እንደመረቃቸው
-አብርሃም ያዕቆብን በፍጹም ልቡናው እንደመረቀው
✝️ምዕራፍ 17፡- አብርሃም ባረፈ ጊዜ ያዕቆብ በአጠገቡ ተኝቶ እንደነበር
-አብርሃም ከእግዚአብሔር ጋር በሥራው ፍጹም እንደነበረና በዘመኑ ሁሉ እግዚአብሔርን በእውነት ደስ እንዳሰኘው መገለጹ
-በኋላ ዘመን የሚነሡ ሰዎች በጣም ክፉዎች እንደሚሆኑ መገለጹ
-ሰዎች በሚሠሩት ኃጢአት ምክንያት ብዙ መከራዎች እንደሚመጡ
✝️ምዕራፍ 18፡- ኤሳው ብኵርናውን በዳቦና በምስር ወጥ ለያዕቆብ እንደሸጠለት
✝️ምዕራፍ 19፡- ርብቃ ልጇን ያዕቆብን ከከነዓን ሴቶች እንዳያገባ መምከሯ
-ርበቃ ያዕቆብን እንደመረቀችው
-ይስሐቅ ያዕቆብን እንደባረከው
✝️ምዕራፍ 20፡- ያዕቆብ በሎዛ መሰላል ከምድር እስከሰማይ ደርሳ ራእይን እንዳየ
-ያዕቆብ ስለራሔል ኻያ አንድ ዓመት እንደተገዛ
-ያዕቆብ ከልያ፣ ከራሔል፣ ከባላ፣ ከዘለፋ ልጆችን እንደወለደ
💝የዕለቱ ጥያቄዎች💝
፩. ከሚከተለት ውስጥ አብርሃም ባረፈባት ቀን ከአጠገቡ ተኝቶ የነበረው ማን ነው?
ሀ. ያዕቆብ
ለ. ይስሐቅ
ሐ. ርብቃ
መ. ይስማኤል
፪. ከሚከተሉት ውስጥ ስለአብርሃም ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. አብርሃም በዘመኑ ሁሉ እግዚአብሔርን ደስ ያሰኘ ሰው ነው፡፡
ለ. አብርሃም በዚህች ዓለም የኖረው ለ175 ዓመታት ነው፡፡
ሐ. አብርሃም በዚህች ዓለም የኖረው ሦስት ኢዮቤልዩና አራት ሱባኤ ነው፡፡
መ. ሁሉም
፫. ከሚከተሉት ውስጥ ስለያዕቆብ ትከክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. ያዕቆብ በሕልሙ ከምድር እስከሰማይ የምትደርስ መሰላል አይቷል፡፡
ለ. ያዕቆብ በራእይ ባያት መሰላል መላእክት ሲወጡባት ሲወርዱባት ነበር፡፡
ሐ. ያዕቆብ በሕልሙ ባያት መሰላል በውስጧ እግዚአብሔር ተቀምጦባት ነበር፡፡
መ. ሁሉም
https://youtu.be/uuImBqSCvQg?si=8PGhTEXEcAGRKf1o