🖥Google ልክ እንደ YouTube በነጻ የሚተላለፍ streaming service ሊጀምር ነው።
Google TV እና Android TV ላይ የተለያዩ የቴሌቪዥን ቻናሎችን የሚያካትት ሲሆን ማሳለፍ የማይቻል ማስታወቂያ የሚተላለፍባቸው ይሆናል።
2ዐ ሚሊዮን ወርሀዊ ተጠቃሚዎች ይኖረዋል ተብሎ የተገመተው ይህ ስርጭት አንድ ሰው በቀን 75 ደቂቃ በመመልከት ያጠፋል ተብሏል።