Blockchain ምንድን ነው?
አብዛኞቻችን blockchain የሚለውን ቃል ብዙ ቦታዎች ላይ እንሰማዋለን።
Blockchain ከስሙ እንደምንረዳው እርስበርስ የተቆላለፉ ብሎኮች ማለት ነዉ። Blockchain የዝውውር መረጃዎችን መዝገቦ የሚይዝ decentralized የሆነ ወይም ማዕከላዊ ያልሆነ የመረጃ ቋት (database) ነው።
የBlockchain ሀሳብ ለመጀመሪያ ጊዜ የመነጨው በ1991 በ Stuart Haber and W. Scott Stornetta ይሁን እንጂ በዘመናዊ እና በተጀራጀ መልኩ አገልግሎት ላይ የዋለው በ2009 ነበር።
Centralized database ማለት አንድ የመረጃ ቋት ብቻ ያለው ሲሆን ይህንን መረጃ አንድ አካል ብቻ የሚቆጣጠረውም የሚያየውም ይሆናል። ነገር ግን decentralized database ብዙ ማዕከሎች የሚኖሩት ወይም አንድ አካል ብቻ የማይቆጣጠረው ነው። የblockchainም መረጃን decentralized በሆነ መንገድ ይይዛል።
Blockchain አብዛኛውን ጊዜ ለcrypto ዝውውር መዝገብ (transactions) እንጠቀመው እንጂ ለበርካታ አገልግሎች ጥቅም ላይ ይውላል።
blockchain technology ከሚመረጥባቸው features መካከል።
⚫ደህንነት
እያንዳንዱ blocks በውስብስብ codes የተያያዙ በመሆናቸው መረጃው ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።
⚫ዘላቂነት
የኛን መረጃ ማንም ሊያስተካክላቸው አልያም ሊያጠፋው አይችልም። ጊዜን እና ገንዘብን ይቆጥባል።
በአጠቃላይ blockchain technology ማለት አንድ ዋና ማዕከል የሌለው የblocks ስብስብ ነው። እነዚህ መረጃ የሚቀመጥባቸው blocks እርስበርስ በ cryptographic codes የተያያዙ ናቸው።
መሰረታዊ ሀሳቡ ይህን ይመስላል። በዝርዝር በሌላ ፅሁፍ እንመለሳለን።
©bighabesha_softwares