Best apps for students
Ever note የምትሰሩትን ስራ እና የተለያዩ notes በተደራጀ መልኩ መያዝየሚያስችላችሁ መተግበሪያ ነው።
Mathway የተለያዩ የሒሳብ ጥያቄዎችን photo በማንሳትና በመፃፍ ብቻ መልሶቻችሁን ከነአሰራራቸው ማግኘት ያስችላችኋል።
Forest በምታጠኑበት ጊዜ focused ሁናችሁ እንድታጠኑ ያግዛችኋል።ሞክሩት!
Duolingo Englishን ጨምሮ የተለያዩ ቋንቋዎችን እየተዝናናችሁ የምትማሩበት መተግበሪያ ነው።
Audible በርካታ audiobooks እና ትምህርታዊ podcasts ታገኙበታላችሁ።
edX የተለያዩ courses የምታገኙበት መተግበሪያ ነው።
My study life ከትምህርት ጋር የተገነኙ ስራዎቻችሁን በዚህ መተግበሪያ ፕላን በማድረግ ጥሩ ውጤት ማምጣት ያስችላችኋል።
የተመቻችሁን 1 app comment ላይ አሳውቁን እኛም በሁለተኛው ቻናላችን mod/pro version የምንለቅላችሁ ይሆናል።
©bighabesha_softwares