ለሁላችንም ትምህርት ይሆነን ዘንድ chat gptን "አንተ ሰይጣን ብትሆን ሰዎችን እንዴት ከስኬት ታሰናክላቸዋለህ" ብለን ጠይቀነው ነበር። ታዲያ chat gptም እንዲህ ሲል መልሶልናል፦
⚫ሌሎች ከአንተ የተሻሉ ናቸው፤ ሁልጊዜ አይሳካልህም፤ ትወድቃለህ። በማለት ሰዎችን የበታችነት ስሜት እንዲሰማቸው አደርጋለሁ።
⚫ስራህ ነገ ይደርሳል፣ ነገ ትሰራዋለህ። ምንም የሚያጣድፍ ነገር የለም በማለት አዘገየዋለሁ።
⚫ስለነገ አታስብ። ነገ እራሱ ስለራሱ ያስባል በማለት እንዳያቅድ አደርገዋለሁ።
⚫መውደቅ መጥፎ ነገር እንደሆነ በማሳመን ውድቀትን እንዲፈሩ አደርጋቸዋለሁ።
⚫ምንም ነገር risk ወስዶ አለማድረግ risk ወሰዶ ከማድረግ እጅግ እንሚሻል በማሳመን Comfort Zone ላይ እንዲቆዩ አደርጋለሁ።
⚫መለወጥ አይጠበቅብህም፤ ለውጥ overrated ነው። እያልኩ አሰንፋቸዋለሁ።
⚫ሁሌ perfect መሆን እንዳለባቸው አሳምናቸዋለሁ።
⚫ይህቺ አለም ክፉ ናት ሰዎችም መጥፎ ናቸዉ በማለት በውስጣቸው አሉታዊ ሀሳብ እዘራለሁ።
እነዚህን የመሳሰሉ ጠቃሚ ምላሾች ከchat gpt ያገኘን ሲሆን እናንተስ የትኛው ተመቻችሁ?
በራሳችሁ ምክሩትና የመጣላችሁን በComment አሳውቁን።
መነሻ ሀሳብ፡ TikTok Video