SAMSUNG በትናንትናው ዕለት S25 series ስልኮችን launch አድርጓል።
ሙሉ የLaunching ፕሮግራሙን ለመከታተል ሞክሬ ነበር ከS24 የበለጠ ያን ያክል wow የሚያስብል feature አላየሁም።
ከS24 ultra የሚለየው ነገር
1. Processor: S25 አዲሱ Snapdragon 8 Elite ፕሮሰሰር የተገጠመለት ሲሆን S24 Ultra Snapdragon 8 Gen 3 ተገጥሞለታል።
2. Camera: አብዛኛው የcamera spec ተመሳሳይ ሲሆን ያላቸው ብቸኛ ልዩነት S25 50MP ultrawide የተገጠመለት ሲሆን S24 Ultra 12MP ultrawide camera አለው።
3. Design: S24 Ultra ሹል አራት መዓዘን ቅርፅ ሲኖረው S25 ደግሞ በአራቱም አቅጣጫ rounded ጠርዝ አለው። በክብደት S24 ትንሽ ከበድ ይላል። S24 ultra 233g ሲመዝን S25 Ultra ደግሞ 218g ይመዝናል።
ዋጋ
SAMSUNG በዚህ ስልኩ ላይ የዋጋ ጭማሪ አላደረገም። S24 ultra ሲወጣ ሲሸጥ በነበረበት ዋጋ S25ም ይሸጣል።
Pricing Details:
1. Galaxy S25 Ultra:
• Starts at $1,299.99
• Storage options: 256GB, 512GB, and 1TB
• Online-Exclusive Colors: Titanium Pinkgold, Titanium Jetblack, Titanium Jadegreen
2. Galaxy S25+:
• Starts at $999.99
• Storage options: 256GB and 512GB
• Online-Exclusive Colors: Blueblack, Coralred, Pinkgold
3. Galaxy S25:
• Starts at $799.99
• Storage options: 128GB and 256GB