Meta 50,000 ኪ.ሜ ርዝመት ያለው የኢንተርኔት ኬብል በውቅያኖሶች ስር ሊዘረጋ ነው።
የFacebook, Instagram እና WhatsApp እናት ኩባንያ የሆነው Meta የሚዘረጋው መስመር እንደ አሜሪካ፣ ብራዚል፣ ህንድና ደቡብ አፍሪካ ያሉ ሀገራትን ያገናኛል።
ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅም የአለማችን ረጅሙ የኢንተርኔት ገመድ ይሆናል። ይህም ከምድራችን ዙሪያ/circumference ይበልጣል።
አምስት አህጉሮችን የሚያካትተው ይህ ፕሮጀክት በAI መሰረተ ልማት ግንባታ ላይ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወትም ተገልጿል።
በተጨማሪም በዓለም በኢኮኖሚ እና ቴክኖሎጂ ላይ አውንታዊ ተፅእኖ ሊያሳድር ይችላል።
95% የሚሆነውን የአለም ክፍል የሚያገናኘው የኢንተርኔት-ትራፊክ የሚተላለፈው ከውቅያኖስ ስር በተዘረጉ የኢንተርኔት መስመሮች አማካኝነት ነው።
©bighabesha_softwares