ትላንት በቴሌግራም ቻናሌ በነበረው live stream ከ50 ሰዎች በላይ ተሳትፈዋል። ጥሩ ሊባል የሚችል ቆይታ ነበረን።
እኔም ስለ freelancing, tricks , payment gateways ማብራሪና እና ሌሎች ከአድማጮች ለተነሱ ጥያቄዎች መልስ ሰጥቻለሁ ። አንዳች ነገር አትርፋችሁበታል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ።
በቀጣይም በሳምንት አንድ ቀን ሌሎች ተያያዥ ቶፒኮች ላይ የምንማማር ይሆናል። ሌሎች senior ባለሙያዎችም የሚጋበዙ ይሆናል።
Thank you