የሚገርመኝ አንድ ነገር ስናወራ "ሳይማር ያስተማረንን ወገን" ብለን ራሳችንን እንደተማረ እንቆጥራለን። ስራችንና ያለንበት ሁኔታ ደግሞ ሳይማሩ ካስተማሩን ብለን ከገለጽናቸው የማህበረሰብ ክፍሎች በታች ነን።
ለራሳችን የምንሰጠውን ቦታ አለያም ያለንበትን ሁኔታ መቀየር አለብን።
-- ሳይማሩ አስተምረውህ እነሱ ላይ ተለጥፎ መኖር ሊሰቀጥጥህ/ሽ ይገባል። ቢያንስ ራስህን ቻል። ቤት መምራት ምን እንደሆነ ታየዋለህ
---ሳይማሩ ያስተማሩኝ ምሁር ነኝ ካልክ እውቀትህ ሀብትህ ብቻ ሳይሆን እዳህም ጭምር እንደሆነ አስበህ መክፈል መጀመር አለብህ።
--- ሙሉ ጤናና ሙሉ አካል ካለኝ ሀብታም ነኝ የሚል አመለካከት ውጣ። ሙሉ ጤናና ሙሉ አካልህ ጥቅም ላይ ካልዋለ፣ ለአንት ሀብት ቢሆንም እንኳን ለሌሎች አንተን ለተሸከሙ በሽታ እንደሆነ ማወቅ አለብህ
___የነዛ ጀግና እናቶች አባቶቸ ልጅ ነኝ እትት የሚል የቀረርቶና ሽለላ መንፈስ ካለብህ መጀመሪያ ኑሮህ ላይ ሽልልባት፣ ፎክርባት፣ እሷን ስታሸንፍ ለሌሎችም ነፃ አውጭ ትሆናለህ።