#መማር #መማር ከዛ መማር
በአንድ ወቅት አንድን የሶፍትዌር ደቨሎፕመንት ቋንቋ (programming language) ለመማር ረጅም ሰዓት ከመቀመጤ የተነሳ ታምሜ ነበር። ዛሬ ግን ያኔ የከፈልኩት ዋጋ ዙሮ እየከፈለኝ ይገኛል ። አልሃምዱሊላህ
በአሁኑ ሰዓት ሲኒዬር ሶፍትዌር እንጅነር ሆኖ በትንሹ 2 ስራ የሌለው ያለኝ ስራ ይበቃኛል ያለ አለያም አውቆ የሰነፈ ነው።