#Freelancing በተመለከተ ብዙ ለማለት አልችልም። እንደሚቻልና ሰለሚፈልገው ታታሪነት፣ ድስፕሊን፣ ስራ ጫና የመቋቋም አቅምና በተባለው ጊዜ ለማድረስ ስለሚፈልገው ጥረት አስፈላጊነት ብዙ ያልኩ ይመስለኛል።
ከዛ ባለፈ ግን በጣም የተሳካለት ፍሪላንሰር የምባል አይነት ሰው አይደለሁም። እኔ freelance የጀመርኩት በፈረንጆቹ 2017 ሲሆን እስከ 2020 ወጣ ገባ እያልኩም ቢሆን ሰርቻለሁ። ከዛ በሗላ ግን ቤተሰብ እንደመመስረቴ መጠን ጥሩ ደመወዝ ማግኘት ስለነበረብኝ ከገንዘብ ይልቅ በገበያው ውስጥ የተሻለ ተፎካካሪ ለመሆን ያግዘኝ ዘንድ ራሴ ላይ መስራትን መርጫለሁ። በትርፍ ጊዜየ freelance ከማድረግ ይልግ ማንበብና side project በመስራት አሳልፌ አቅሜን በማጠንከር እንደነ ኤክሰለረንት ያሉ ትላልቅ ድርጅቶች ለመስራት ችያለሁ።
ከዛ በኃላ አብዛኛው ልምደ በremote developerነት ነው። ከተለያዩ ሀገራት ከተውጣጡ ሰዎች ጋር መስራት ብዙ ቱርፋት አለው። Freelance career የገነባችሁ በቋሚ ቅጥር መስራት የምትችሉበትን remote ስራ መፈለግ ብትችሉ ሀሪፍ ነው።
ሪሞት እየሰራችሁ ያላችሁ ደግሞ ወደ ግል ቢዝነስ መምጣት አለያም የራሳችሁን product ማበልጸግ ብታስቡ መልካም ነው እላለሁ።