Ai ብዙ ነገሮችን እያቀለለልን ቢሆንም ብዙዎች አስፈሪ ስለመሆኑ በማሰብ ይተካናል ወይ የሚል ጥያቄ ያቀርባሉ።
ቴክኖሎጂ ሁሌም evolve ያደርጋል። AI የዚሁ አካል ነው። በየጊዜው ከሚመጡት የቴክኖሎጅ ቱርፋቶች ጋር አብሮ ለመሄድ መቻል ያስፈልጋል ።
ለምሳሌ ብዙዎቻችንን chagpt እንጠቀም እንጠቀም እንጅ በደንብ እንደት መጠቀም እንዳለብን በአግባቡ የተረዳን አይመስለኝም ። እንደነ chatgpt ያሉ Generative Ai tools የሚሰጡት መልስ accuracy በተሰጣቸው prompt ጥልቀት ይወሰናል። የጥያቄውን context በደንብ ሲረዱ የሚሰጡን መልስ ትክክለኛ ይሆናል።
So work on your prompt engineering skills, be specific to your questions.