ስራ ስንሰራ እንደት productive እንሁን ስለሚለው ጉዳይ ከትላንቱ አድካሚ ቀን ጀምረን እንማማር።
ስልካችሁ ላይ ጌም ስትጫወት አላያም የምስል ጥራቱ ከፍ ያለ ቪድዮ ስታዩብት ስልኩ መሞቅ ይጀምራል። ምክንያቱም በሰዓቱ የሚፈልገው ሚሞሪ፣ ባትሪና መረጃው የሚተላለፍበት መስመር ሁሉ ይጨናነቃል።
የሰው ጭንቅላትም የተለየ አይደለም። ለረጅም ጊዜ ስንሰራ እንደ ስራው ባህሪ ብዙ ትንፋሽ የሚያስተነፍስ፣ ብዙ ላብ የሚያወጣ ወይም ብዙ የሚያስጨንቅ፣ የሚያስፈራ አለያም የሚያስደስት ሊሆን ይችላል ።
በዚህ ሁሉ ሂደት አዕምሮ በንቃት መስራት ይችል ዘንድ በአግባቡ ሊያዝ ግድ ይለዋል። ስልኩን ለረጅም ጊዜ ጌም ብትጫወቱበት ባትሪው እንደሚደክም ሁሉ ጭንቅላታችንም የማሰብና የመፈጸም አቅሙ ይደክማል።
በተለይ ኮዲንግ የምትሰሩ ከሆን በየ አራት ሰዓቱ ረፍት ብታደርጉ ይመከራል። አራት ሰዓት በንቃት መስራት አንድ ሰዓት አርፋችሁ ድጋሚ ሌላ አራት ሰዓት መስራትና ከዛ አንድ ሰዓት ማረፍ ። በአንድ ሰዓቷ walk ማድረግ አለያም ቡና መጠጣት ሊሆን ይችላል ። notification mute ማድረግ focus maintain ለማድረግ ያግዛል።
የምንሰራበት ተቋም ለዚህ አካሄድ ባይመች እንኳን ለራሳችን እንድመች በተወሰነ መልኩ መከለስ ያስፈልጋል ።
የናንተ productive time የትኛው ነው?