Mizan Institute of Technology - MiT ሶስት ስኮላርሽፕ እድሎችን ሰጥቶኛል። አንዱን አንድ የ12ኛ ክፍል ተማሪ አሳምኖ ወስዶታል። 2ቱ አሁንም እድለኛውን እየጠበቁ ነው።
መስፈርት
1. እድለኞች እድሉን ከወሰዱ እነሱም ሌሎችን መጥቀም የሚችሉ መሆን አለባቸው። እድሉን በአግባቡ ወስደው መማር የሚችሉ መሆን አለባቸው። ብዙ ሰዎች እድሉን ስጠኝ ይላሉ ሲያገኙ ግን ምንም ስላልከፈሉበት እንደ ቀላል ያባክኑታል።
2. ተማሪዎች ምን መማር እንደሚፈልጉ፣ ለምን መማር እንደፈለጉና፣ ስኮላርሺፕ ለምን እንደሚገባቸው አሳማኝ ምክንያት በማቅረብ ዛሬ ምሽት በሚከፈተው ውድድር ተሳትፈው ማሸነፍ ይችላሉ።
ውድድሩ እስከ ነገ ምሽት አንድ ሰዓት ይቀጥላል ። በውስጥ አትምጡ፣ መመለስ አልችልም። ግሩፕ ላይ ብቻ ላኩ