የኔ መልካም ምኞት እንዳላችሁት ስህተት ነው ቢባል እንኳን አንድ እንኳን ማስታወቂያ አለጥፍም መማሪያ ብቻ ነው ብዬ 7 አመት በደከምኩበት ቻናል ላይ ይሄን ያክል መንጫጫት ነውር ነው ።
ካጠፋሁ ወንጀሉ ለኔ ነው። ጥሩም ከሆነ ምንዳው ለኔ ነው። ከዛ ውጪ እውቀት መልካም ሰራህ ብሎ ጀዛከላህ ብሎኝ የማያውቀው ሁሉ ከየት እንደመጣ አላውቅም አገር ይያዝልኝ አለ። ወላሂ ቢላህ ብማር እንኳን ከናንተ አልማርም። መማር ካለብኝ የትና መቸ መማር እንዳለብኝብ አውቃለሁ ።
የሆነ ሰው ስህተት ሰራ ሲባል ይኑሩ አይኑሩ የማይታወቁት ሁሉ ይንጫጫሉ። ጭራሽ ታዘብኩህ ምናምን የሚልም አለ። የብርሃን ጽሁፍ ይጠቅመኛል የሚል ይቆይ። ያልፈለገ ይሂድ።
ግሩፑም ሆነ ቻናሉ የሀይማኖት ንጽጽር አይደለም። በዛ ላይ እኔ የምጠቅመው ሰው ካለ ብዬ እንጅ የምጠቀመው ነገር የለም። መፖሰቱን ማቆም ብቻ ሳይሆን ቻናሉን ባጠፋ የማጣው ነገር የለም።
የማንም ሰው ቀን መልካም ይሁን። ጾታ ፣ብሄሩ ሀገሩ፣ ሀይማኖት የግል ነው።
Subscribe አድርጉኝ አልል፣ ግሩፕ ሰው አስገቡልኝ አላልኩ። ይጠቅመናል ያላችሁ ቆይታችሁ ተማሩ። የጭቅጭቅ አርበኞችም ቦታችሁን ፈልጉ።
ከዚህ በፊት የምትጋብዛቸው ባለሙያዎች ሙስሊሞች ብቻ ናቸው። ክርስቲያን ትጠላለህ ያሉኝን ሁለት ሰዎች ከግሩፕ አባርሬያለሁ። ተመሳሳይ ዘመኑን የማይመጥን አስተያየት ለሚሰጡ ቦታ የለኝም።
መልካም ምሽት።