መሪጌታ በየቀኑ ፖስት ሲለቁብኝ በምን ፍጥነት እንደማጠፋ፣ ማስታወቂያና ሊንክ ወደ ግሩፑ ሸር ሲደረግ በምን ፍጥነት እንደማጠፋና ban እንደማደርግ ታውቃላችሁ።
ግሩፕ ላይ ከትምህርት ውጭ የሆነን ነገር እንደትና በምን ፍጥነት እንደማጠፋ፣ ማስታወቂያ እንደማለጥፍ፣ መወያያና ጥያቄ ሲኖራችሁ የምትጠይቁበት፣ የምንማማርበት የቻናሉ መወዋያያ ግሩፓችን እሁድ ላይ በተፈጠረው ችግር ምክንያት በመዘጋቱ በውስጥ የሚያናግሩኝ በዝተዋል።
በስራ ሰዓት ማናገር አልችልም። መመለስ ስችል እመልሳለሁ ብልም ???? የምትልኩ ቤተሰቦች (መልስልን እንጅ ለማለት ነው) ልትረዱኝ አልቻላችሁም። እኔ ጥያቄ የምመልሰው በምችለው ልክ እንደ እናንተ በምትፈልጉት ልክ አይደለም ብያለሁ።
በውስጥ መመለስ ስለማልችል ግሩፑ ውስጥ በጨዋ ደንብ እንወያይ። ቲሌግራም ፕሪሚየም የገዛሁት " Hi ", "aww" , "selam new?" ምናምን የሚሉ አጫጭር ሜሴጆችን ሽሽት ነው። በውስጥ ማውራት ካለባችሁ በአንድ ሚሴጅ ጠይቁኝ። ቀጥያ ወደ ጉዳያችሁ ግቡ።
ግሩፑ ተመልሷል። link
https://t.me/learncodingwithbirhan