ከመርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል የተሰማ መረጃ!!
የመርካቶ ሸማ ተራ የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ጥቅምት 11 ቀን 2017 ዓ.ም በአካባቢው በነበሩ ሱቆች ላይ ተከስቶ በነበረው ከፍተኛ የእሳት አደጋ ምክንያት የገበያ ማዕከላችን ሕንፃ በአንድ ጎን የመለብለብ እና መጠነኛ ጉዳት ከመድረሱ ውጪ የአሳት አደጋው ከፍተኛ ጉዳት ሳያደርስብን በቁጥጥር ሥር ሊውል ችሏል፡፡
ለዚህም በዋናነት:-
1 ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳር ከንቲባ ጽ/ቤት ፣ ለአዲስ ከተማ አስተዳር እና ለወረዳ 1 አስተዳደር፤
2 ለአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የእሳት አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን እና ለሀሉም ቅ/ጽ/ቤቶች፤
3 ለፌዴራል ፖሊስ እና ለአዲስ አበባ ከተማ ፖለስ ኮሚሽን፤
4 ለአዲስ ከተማ ከፍለ ከተማ ፖሊስ መምሪያ እና ልዩ ልዩ የፀጥታ አካላት፤
5 ለመርካቶ አካባቢ የንግዱ ማህበረሰብ እና ለአካባቢው ወጣቶች፤ እሳቱ በሕንፃው ላይ ከፍተኛ ጉዳት ከማስከተሉ በፊት ላደረጋችሁልን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ እንዲሁም የተከሰተውን የእሳት አደጋ ሰምታችሁ ለተጨነቃችሁ በሀገር ውስጥና በውጭ ለምትገኙ ደንበኞቻችን በሙሉ የአክሲዮን ማህበሩ ከፍተኛ የሆነ ምስጋናውን አቅርቧል።
የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ የገበያ ማዕከላችን ባሉ የንግድ ሱቆች እንደተለመደው ጥራታቸውን የጠበቁ የሀገር ባህል አልባሳት፣ ዘመናዊ የሴቶች ፣ የወንዶች ፣ የሕፃናት አልባሳት እና ጫማዎች እንዲሁም የፕላስቲክ ውጤቶች፣ የባልትና ውጤቶች ለኅብረተሰቡ ከመቼውም ግዚያት በበለጠ ለክብሯን ደንበኛቻችን በተመጣጣኝ ዋጋ የገናን በዓል ምክንያት በማድረግ በማቅረብ ላይ እንገኛለን፡፡ እንዲሁም በገበያ ማዕከላችን ሕንፃ የሚገኘው ካፌና ሬስቶራንት ብሎም ባንኮች ለኅብረተሰቡ የተቀላጠፈ አገልግሎት እየሰጡ መሆኑን የአክሲዮን ማህበሩበአክብሮት ይገልፃል፡፡