ተጠባቂው ስልጠና ተጀመረ!
በብሩክ ኒውስ የተዘጋጀው በአይነቱ ልዩ የሆነው የቲክቶክ ስልጠና በአጠቃላይ ለሶስተኛ ጊዜ ሲሆን ለሁሉም ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ በ website ደግሞ ለመጀመርያ ጊዜ ነው::
በዚህ የቲክቶክ ስልጠና ኮንተንት (የቲክቶክ ቪዲዮ) በቀላሉ ከማዘጋጀት እስከ የቀረፃ እና የኤድቲንግ ስልጠና እና በታዋቂ ቲክቶከሮች የልምድ ልውውጥ ይደረጋል::
ዓለም ላይ ያሉ ቲክቶከሮች ዉጤታማ የሆኑባቸው ቀላል ሚስጥራትም በዚህ ስልጠና ላይ ይገለፃሉ::
ከዚህ ባለፈም
ስለ Tiktok algorithm
ስለ Content creation strategy
ስለ Filming techniques
ስለ Follower growing strategy
ስለ Tiktok marketing strategy
ስለ influencer partnership ጨምሮ እንዴት የማስታወቂያ ስራዎችን መስራት መጀመር ትችላልቹ የሚለው ስልጠና ይሰጣል::
ስልጠናውን ስጨርሱ እንደ ሁኔታውም የማስታወቂያ ስራዎች ዕድል የሚመቻችላቸው ይሆናል::
ለመመዝገብ
https://BrookNewsTraining.com
ይሄን ዌብሳይት መጠቀም ይችላሉ::
የኮርሱ ዋጋ 450 ብር ብቻ ሲሆን ሶስት ኮርሶችን በውስጡ የያዘ ነው::