እስራኤል በጋዛ በፈጸመችው ጥቃት ሶስት ጋዜጠኞችን ጨምሮ 11 ፍልስጤማውያን ተገደሉ::
የእስራኤል ጦር በበኩሉ ጥቃቱን የፈጸመው በንጹሃን ላይ ሳይሆን በሽብርተኞች ላይ መሆኑን ገልጿል::
በሰሜናዊ ጋዛ ቤት ላሂያ ከተማ በተሽከርካሪ ላይ የተፈጸመው የአየር ጥቃት ሶስት ጋዜጠኞችን ጨምሮ የዘጠኝ ፍልስጤማውያንን ህይወት ቀጥፎ በርካቶችን ማቁሰሉ ተነግሯል።
ተሽከርካሪው ውስጥ "አል ካሂር" የተሰኘ የእርዳታ ፋውንዴሽን በቤት ላሂያ ከተማ የሚያደርገውን ድጋፍ ሽፋን የሚሰጡ ጋዜጠኞች እና ሌሎች ሰራተኞች እንደነበሩ ነው ሚኒስቴሩ የጠቀሰው።
የእስራኤል ጦር በበኩሉ ተሽከርካሪው ውስጥ የነበሩ "ሽብርተኞች" ድሮን ማንቀሳቀሳቸውን በአካባቢው ለሚገኙ የእስራኤል ወታደሮች የደህንነት ስጋት በመደቀኑ ጥቃቱ መፈጸሙን ገልጿል።
Via-አል ዓይን