ቡና ባንክ በፋይናንስ ዘርፍ የሚገባውን ሚና እንዲጫወት ለማስቻል ለሚሰጠው የብድር አገልግሎት ወጪውን ታሳቢ ያደረገ መጠነኛ የብድር ወለድ ምጣኔ ማሻሻያ ማድረግ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል።፡ በዚህም መሰረት እ.ኤ.አ. ከማርች 7 ቀን 2025 ጀምሮ ባንካችን የወለድ ማሻሻያ ተግባራዊ እንደሚያደርግ እያስታወቅን፣ ክቡራን ደንበኞቻችን በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የቡና ባንክ ቅርንጫፍ ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!!
ቡና ባንክ
የባለራዕዮች ባንክ!!