ቡና ባንክ በዛሬው ዕለት ለቢላሉል ሃበሺ የልማትና መረዳጃ ዕድር የ200,000 ብር ድጋፍ አደረገ።
በዝግጅቱም ላይ የተቋሙ የቦርድ አባላትና የኻዲም ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት አመራርና ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን ልዩ ልዩ ታሪካዊ ቅርሶችን ጎብኝተው በመጨረሻም የርክክብ ስነስርዓት ፈጽመዋል።
ቡና ኻዲም
ላማረ ምንዳ!
#ቡና_ባንክ #የባለራዕዮች_ባንክ #ከወለድ_ነጻ #ኢትዮጵያ #ባንኮች