Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
የሰው ስጋ ያላቸው ሮቦቶች
የጃፓን ሳይንቲስቶች ለሮቦቶች የሰውን ቆዳ ሴሎች በመጠቀም ሕይወት ያለው የሚመስል ሰውሰራሽ ቆዳን ማምረት ችለዋል።
በቶክዮ ዩኒቨርሲቲ የሚገኙት የፈጠራ ባለቤቶች ረቡዕ እለት ባወጡት ሳይናሳዊ ጆርናል የሰውን ልጅ ጅማቶች አፈጣጠር በማየት "perforation Type Anchor" በተባለ ሰውሰራሽ ቆዳ የመስራት ሂደት እንዴት ቆዳውን መስራት እንደቻሉ አስነብበዋል።
እነዚህ ሳይንቲስቶች ግባቸው ልክ እንደባዮሎጂካል ቆዳ ራሱን ማከም የሚችል ሰው ሰራሽ ቆዳ ማምረት እንደሆነ ተናግረዋል።
የቆዳ አሰራሩን በተመለከተ ዝርዝር ሂደቱን ከፈለጋችሁ ይህን ሊንክ ተጠቅማችሁ ማግኘት ትችላላችሁ።
https://www.cell.com/cell-reports-physical-science/fulltext/S2666-3864(24)00335-7
@gizmodo
#TECHNEWS
#ROBOTICAS
#CANTECH