እጅግ ፈጣኑ የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረግያ
የተለያዩ ድርጅቶች የኤሌክትሪክ መኪናዎችን በፈጣን ቻርጅ ማድረግያ በመጠቀም ቻርጅ የማድረግያ ሰዓታቸውን ለመቀነስ እየሰሩ ይገኛሉ።
ከነዚህ ድርጅቶች መካከል አንዱ የሆነው ኒዮቦልት በአስገራሚ ሁኔታ አንድን የኤሌክትሪክ መኪና በ4 ደቂቃ ከ37 ሰከንድ ውስጥ ከ10% ወደ 80% ቻርጅ አድርጓል።
ኒዮቦልት ይህን ሊያሳካ የቻለው የራሱን የስፖርት ኤሌክትሪክ መኪና እና ከሊትየም-አየን የተሰራ አዲስ የባትሪ ምርትን በመጠቀም ነው። ሊትየም-አየኑ እሳት ሳይፈጠር እና ቻርጀሩን ቶሎ በማይጨርስበት ሁኔታ ሆነ በዚህ ፍጥነት ቻርጅ እኒዲያደረግ አስችሎታል።
በመኪናው ሙከራ ጊዜ አንዳንድ እክሎች አጋጥመው ነበር ለምሳሌ የመኪና ማቀዝቀዣ ሲስተሙ መስራት አቁሞ ነበር ይሁን እንጂ ይህ ስታርታፕ ያሳካው ነገር ለኤሌክትሪክ መኪና ተጠቃሚዎች ገላግሌ ነው ተብሏል።
@Tnw
#cantech
#Electric-cars
#technews