ሺኢን/SHEIIN
ሺኢን ከ16 አመት በፊት ክሪስ ዡ በተባለ ቻይናዊ የሰርች ኢንጅን ኦፕቲማይዜሽን ስፔሻሊስት የተመሰርተ ኢንተርኔትን በመጠቀም የተለያዩ የልብስ ምርቶችን የሚሸጥ ድርጅት ነው። ሺኢን እንደአማዞን ሁሉ ከ6000 በላይ ቻይና ውስጥ የሚሰሩ የልብስ አምራች ድርጅቶችን ምርት ቀጥታ አለም ላይ ላሉ የልብስ ተጠቃሚዎች ያቀርባል።
ድርጅቱ አሁን ላይ በ220 ሀገራት አልባሳቱን ይሸጣሉ በ2022 ብቻ 100 ቢልየን ዶላር የሚገመት ሽያጭ እና ከ10 እስከ 16 ቢልዮን ዶላር የሚገመት ትርፍ አግኝቷል።
ሺኢን የሚሸጣቸው አልባሳት ከሌሎች ብራንዶች ጋር ሲነጻጸሩ ርካሽ መሆናቸው በብዙ እንዲሸጡ አንዱ ምክንያት ሲሆን ከብዙ የሶሻል ሚድያ ኢንፍሉዌንሰሮች እና ታዋቂ ሰዎች ጋር መስራቱ ፣ ጊዜውን የጠበቁ ፋሽኖችን እና ትሬንዶችን በብዛት ማምረቱ ተቀባይነት እንዲያገኝ አስተዋጾ አድርጓል።
ይህ ድርጅት ምንም እንኳን ስኬታማ ቢሆንም በሚሰራበት ቦታ ላይ ያሉት ሰራትኞችን የጉልነት አጠቃቀም እና የማይመች የመስርያ ቦታ፣ የሚያደርሰው የከባቢ ብክለት እና አልባሳቱ ላይ የሚጠቀማቸው መርዛማ ኬሚካሎች ለወቀሳ ይዳርጉታል።
@times MEGAZINE
SHEIN WEBSITE: https://m.shein.com/?lang=en
#techinfo
#Shein
#cantech