👑 “አመድ ፡ ከዘነመ ፡ ከአራት ፡ ዓመት ፡ በኋላ ፡ የጌታችን ፡ የኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ ሰማዕት ፡ የሆነ ፡ በፊቅጦር ፡ በገድሉ ፡ መጽሐፍ ፡ እንደተነገረው፡ የስሙ ፡ ምልክት ፡ ተብሎ ፡ የተመለከተው ፡ ይነግሳል ፡፡”
👉🏿ድርሳነ ዑራኤል ዘጥቅምት ምእራፍ 2፥44
👑“...፲፤ በዚያን ጊዜ ወገኖቼ ምዕመናንን የሚጠላ ከዚህ ትውልድ ወገን ንጉሥ ይነሣል ፤ በሱ ዘመን ሃዘንና ትካዜ ይበዛባቸዋል፤ ልዩ ልዩ ችግር ያደርስባቸዋልና ልብሱንና ባሕሉን ይለውጣል ። ባሕላቸውን ለውጠው የአሕዛብን ባሕል እንዲይዙ ያስገድዷቸዋል ሕዝቦቼም ልክ እንደ ምድረ በዳ አህያ (እርኩም) ይሆናሉ።
፲፩ ዕወቁ ተጠንቀቁ በዚህ ትውልድ የመጨረሻ ጊዜ መከራ በመከራ ላይ ይደራረብባችኋል። ከምድረ ገጽ ነቅለው ጠራርገው ሊያጠፏችሁ ይፈልጋሉና ።
፲፪ ፤ ከዚያን በኋላ ግን ጽኑዕ መንፈሴን እልክና ከወገኖቼ መካከል መርጬ ንጉሥ አነግሣለሁ ፤ ከሱ በፊት ማንም ያልተቀመጠውን ፈረስ ይቀመጣል ፤ የፈረሱም ልጓም ከአዳም በለበስኩት ሥጋ የተቸነከርኩበት የብረት ችንካር ነው ።
፲፫ ይህም ንጉሥ የወገኖቼን በቀል ይወጣል፤ አሕዛብንም ሁሉ ተዋግቶ ያሸንፋቸዋል፤ እናንተም እነሱ ያለዋጋ እንደገዟችሁ፥ እንዲሁ ዓሥር እጅ ያለዋጋ ትገዟቸዋላችሁ ፤ እንደባሪያም ትሸጧቸዋላችሁ።
፲፬ ፤ በዚያም ጊዜ የሚነግሠው ንጉሥ ሃይማኖቱ የቀና በሥራው ሁሉ ዕውነተኛ የሆነ ነው ፤ ከዚህም በኋላ በምሥራቅ በኩል ያለውን ሀገር በር እከፍትና በዚያ የታሠሩትን እሥረኞች እፈታቸዋለሁ ። ከዚያም በከሐዲዎቹ ሰዎች ላይ ይፈርዱና እኔ ከአነገሥሁት ንጉሥ በስተቀር ያጠፏቸዋል ።
፲፭፤ ጥፋታቸውም በባሕርና በየተራራው ይሆናል ። ክብር ምስጋና ለሱ ይሁንና ጌታ ለደቀ መዛሙርቱ ይህን ተናገረ።”
🫴🏿ተአምረ እየሱስ፡ 65ኛ ተአምር ።
#ቴ!
#ኢትዮጵያ_የዓለም_ብርሃን!