ከምቾትዎ ሳይወጡ ባንክዎን ያገኙታል!
************
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት
በማንኛውም ሰዓት፣ በየትኛውም ቦታ እና ሀገር ሆነው ሂሳብዎን በአግባቡ ማስተዳደር ይችላሉ!
👉 ደመወዝ ለመክፈል እና ሌሎችንም ክፍያዎች ለመፈጸም
👉 ግብርን ለመክፈል
👉 የመብራት እና የውሀ የአገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም
👉 የቴሌኮም የድህረ አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም
👉 የአየር ትኬት ለመቁረጥ
👉 ወደ ሲቢኢ ብር ዋሌት ገንዘብ ለማስተላለፍ
👉 የረዥም ጊዜ የባንክ ሂሳብ መግለጫ ለማግኘት
👉 የኢትዮ-ጅቡቲ የባቡር ጭነት ክፍያ ለመፈጸም
👉 የኢትዮጵያ አየር መንገድ የካርጎ እና ሎጂስቲክስ ክፍያ ለመፈጸም
👉 ወደ ሲቢኢ ብር ወኪል/ነጋዴ አጭር መለያ ገንዘብ ለማስተላለፍ
👉 የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም
👉 የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ክፍያ ለመፈጸም
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኢንተርኔት ባንኪንግ አገልግሎት ይጠቀሙ፡፡
አገልግሎቱን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ!
***************
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #digitalbanking #banking #ethiopia #internetbanking