🇦🇪 የUAE ማዕከላዊ ባንክ(በእኛ ሃገር ብሔራዊ ባንክ) ከARAB EMIRATES DIRHAM ጋር Pegged የሆነ stablecoin እንዲጀመር ፈቃድ ሰጥቷል።
በዚህም መሰረት በቅርቡ እንደ USDT አይነት ከኤሚራቲ መገበያያ ገንዘብ ጋር እኩል ዋጋ ያለው Coin በገበያው ላይ እናያለን።